እንኳን ወደ ደብረ መዊዕ ቅድስተ ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ገጽ በሰላም መጣችሁ።

ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ፤
በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ።

ወደ ዕብራዊያን 10፡ 24-25

And let us consider one another to provoke
unto love and to good works: Not forsaking the assembling of ourselves together, as the manner of some is; but exhorting one another: and so much the more, as ye see the day approaching.

ወደ ዕብራዊያን 10፡ 24-25

መልዕክት

የሃይማኖት አባታችን መልእክት

ድህረ ገጻችንን ለመጎብኘት ስለመረጡ በጣም ደስ ብሎናል። ቤተ ክርስቲያናችን ሁሉን አቀፍ ናት። ቤተ ክርስቲያናችንን ተገኝተው ለሚያመልኩ ሁሉ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና እሴትን ተከትላ ታስተምራለች፣ ትርጉም ያለውና መንፈሳዊ አገልግሎቶችን ትሰጣለች::

መልአከፀሐይ ፍሬስብሓት ሙጬ

የደብረመዊዕ ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስያን ደብር አስተዳዳሪ
Ethiopian Orthodox Church

ዘወትር እሁድ ከጧቱ
ከ7 ሰዓት ጀምሮ በአካል ይግኙ።

መጪ ልዩ ዝግጅቶች

No upcoming events.

ወደ ቤተክርስቲያናችን ድረ ገጽ እንኳን በደህና መጡ

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

የሰንበት አገልግሎት

የቅዳሜ አገልግሎት

በዐብይ ጾም ወቅት አገልግሎቶች

ኪዳን

የዓርብ በዙም ብቻ የሚሰጥ አገልግሎት

ተጨማሪ አገልግሎቶቻችን

ለቤተክርስቲያናችን እንግዳ ነዎት?ኅብረቱን ይቀላቀሉ

አባል ይሁኑ
}

ዘወትር እሁድ ከጧቱ
ከ7 ሰዓት ጀምሮ በአካል ይግኙ።

ወደ 313-548-0043 ይደውሉ
ወይም ኢሜይል ወደ [email protected] ይላኩ ።

20846 Reimanville Ave,
Ferndale, MI 48220

አስተዋጽዎ ያድርጉ