ያግኙን

ከደብሩ ምዕመናን ጋር ይገናኙ

 

ከእኛ ጋር ይገናኙ!

መንፈሳዊ ምሪት ከፈለጉ፣ ስለአገልግሎቶቻችን ጥያቄዎች ካሉዎት፣ ወይም ከምዕምናን ጋር ህብረት ለማድረግ ፍላጎት ካሎት፣ ከታች ያለውን የመገኛ ቅጽ ተጠቅመው ያግኙን ወይም በአካል ይጎብኙን። በሮች እና ልቦቻችን ክፍት ናቸው፣ እና እርስዎን ወደ ቤተክርስቲያናችን ቤተሰብ ለመቀበል እንጠባበቃለን። በእምነት እና በአብሮነት አብረን እንጓዝ።

ስልክ ቁጥር
313-548-0043

ኢሜይል
[email protected]

20846 Reimanville Ave,
Ferndale, MI 48220

ለቤተክርስቲያኒቱ አዲስ ነዎት ?

እንኳን ወደ ቤተክርስቲያናችን ቤተሰብ በሰላም መጡ። እዚህ በመሆኖ በጣም ደስ ብሎናል። በተሻለ ሁኔታ እንድናገለግልዎት፣ እባክዎን የአባልነት ቅጹን ይሙሉ።

አባል ይሁኑ

የመልዕክት ቅጽ

ለ ቤተ ክርስቲያን እንቅስቃሴዎችና አገልግሎቶች የበለጠ ለማወቅ እባክዎን የሚከተለውን ቅጽ  ይሙሉ። ያቀረቡት የግል መረጃ ሚስጥራዊንቱ የተጠበቀና ለሌላ ድርጅቶች የማናጋራ መሆኑን አናረጋግጥሎታለን። የኮከብ ምልክት (*) የተደረገባቸው መሞላት ይኖርባቸዋል።

8 + 2 =